top of page




ተልዕኮ
የከለላ ወረዳ ም/ቤት የወረዳው ህዝቦች የሉአላዊ ስልጣን መገለጫ በመሆኑ በም/ቤቱ አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ላይ የህዝብ ተሳትፎ እንድጎለብት ማድረግ ፣የም/ቤቱ ጉባኤዎች በበቂ ዝግጅት ወቅቱን ጠብቀው እንድካሄዱ ማስቻል፤ የሀገሪቱንና የክልሉን ህገ-መንግስት ፖሊሲዎች ስትራቴጅዎች በክልሉ ም/ቤት የወጡ አዋጆች ደንቦችና/ውሳኔዎች ተግባራዊነት ማረጋገጥ፣የወረዳውንና የቀበሌ ም/ቤቶችን አቅም ማጠናከር እና ቀበሌ ም/ቤቶች ወቅቱን የጠበቀ ጉባኤ እንድካሄዱ ማስቻል፡፡
ራዕይ
በወረዳ ህዝብ ተሳትፎ የዳበረ ድሞክራሲና መልካም አስተዳደር ሰፍኖ በ2012 ህዝቡ በሁለንተናዊ ልማቱ ተጠቃሚ ሆኖ ማየት፡፡
ዋና ዋና እሴቶች
-
ለህገ- መንግስቱ ተግባራዊነት በጽናት እንቆማለን፣
-
ታማኝነትና የህዝብ አገልጋይነት ስሜትን እንፈጥራለን፣
-
ግልፅነትና አሳታፊነት እናሰፍናለን በሙያችን ለማገልገል ቃል እንገባለን፣
-
የለውጥ ሀይል እንሆናለን ለህዝብ ተሳትፎና ተጠቃሚነት እንሰራለን፣
-
ለዳበረ ድሞክራሲ ባህል እውን መሆን እንሰራለን፣
-
የመንግስት ሀብትና ንብረት ለታለመለት አላማ እንድውል እንሰራለን፣
-
ለመንግስት ፖሊሲዎችና ስትራቴጅዎች ስርፀት እንሰራለን፣
-
የአክራሪነትና ኪራይ ሰብሳቢነትን አስተሳሰብን አምረን እንታገላለን
-
ለመልካም አስተዳደር መርሆዎች ተገዥ እንሆናለን
-
በፆታ እኩልነት እናምላለን
bottom of page