top of page

የከለላ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ራእይ፤ተልእኮና እሴቶች

 

  ራእይ፤-

 

ብቃት ያለዉ የሰዉ ኃይል አደረጃጀት በመፍጠር በወረዳዉ ፍትሀዊና ዘመናዊ የታክስ አስተዳደርን ዕዉን በማድረግ  የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱን በማሳካት የህዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጠ ልማት መጥቶ ማት!!

ተልእኮ፤-ተነሳሽነትና ብቃት ባለዉ የሰዉ ኃይል ቅንነት የሰፈነበት አገልግሎት አሰጣጥ ስራን በጥራት፣በብቃት፣በመፈጸም የመ/ቤቱን ተግባር ማሳካት የሚችል ሰዉ ሀይል መገንባት!!
 

እሴቶች

 

  1. የመንግስትን ፖሊሲዎች፣ደንቦች አዋጆች መመሪያዎች ጠንቅቆ መረዳት፣

  2. ቀልጣፋ፣ፍትሀዊና ጥራት ያለዉ አገልግሎት ለተገልጋዩ መስጠት፣

  3. ግልጽነትና ፍትሀዊነት፣ተጠያቂነትን ያጎለበተ አሰራር መዘርጋት፣

  4. ሙስናን በቁርጠኝነት መታገል፣

  5. መልካም ስነ መግባርና ሚስጥር መጠበቅ፣

  6. ጠንካራና በሙያዉ ብቁ የሆነ የገቢ ተቋም ሰራተኛ በመሆን በመንግስት፣ በህብረተሰቡ፣ተቀባይነትና ታማኝነትን ማግኘት፣

  7. በማናቸዉም የስራ እንቅስቃሴ የሴቶችን ዉሳኔ ሰጪነት ማጎልበት፣

bottom of page